እንኳን ወደ ዘ-ስፕሪንት የኦንላየን መማሪያ ድረ-ገጽ በሰላም መጣችሁ! Learn Online!
እዚህ ይመዝገቡ!
አጫጭር የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን በአማርኛ ይማሩ
ይህ ድረ-ገጽ የተዘጋጀው ቴክኖሎጂን በቀላሉ እና በመረጡት ሰዓትና ቦታ በቪዲዮ እና በፒ.ዲ.ኤፍ በተጫኑ ማሰልጠኛዎች ተምረው ሥራ ላይ እንዲጠቀሙበት ታስቦ ነው። ተጨማሪ ኮርሶችን በየጊዜው እያዘጋጀን የምንጨምር ሲሆን ለሁሉም ለሚያጠናቅቁ ሰልጣኞች ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡
Telegram:- 0912880149 ወይም @ZsprintTechnologyTraning ያናግሩን
Join Telegram Channel :- https://t.me/+REsbCDfeUhw0YmY0
Leave a Reply